Betoch - “ማምለጥ ነው የሚሻለው” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 298

Betoch Comedy

Betoch Comedy

473 ming ko‘rishlar soni161

  ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 298 “ማምለጥ ነው የሚሻለው” || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 298 ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedydrama/
  #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

  Joylandi Oy oldin

  Fikrlar

  1. ሰአዳ መካነሠላም ወሎ የጀማል&የሀብቴ እህት!!

   ክክክክክክክክክክ ቤቶች የስደት ስጦታወቸ ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድ ከውጭ እየሳኩ ከውስጤ እሳት ነው 😢😢

  2. ሰአዳ መካነሠላም ወሎ የጀማል&የሀብቴ እህት!!

   😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ይሄን በሽታ ያንሳልን

  3. Taiba Ttt

   አይ ባሽ በጣም ነዉ የመትመችኝ ወሬህ ሀሀሀ

  4. Haji Haij B

   ኮሮናን እልም ያድርግልን ፈጣሪ

  5. Haji Haij B

   ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ግኖ ከምር ግን እነሱ ካሉ በስሜት አያለሁ

  6. Haji Haij B

   ግን ድርማው እከ ወይም ይበቃል ከለለ ይደብራል አይደል

  7. ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

   ክክክክክክክክክክ ዘሩና ባሻ

  8. ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

   ዘሩ ግን አርጀ ሳህ

  9. Zebaba Umer

   U&guuuyrygffcxdxjhujh334123r 7899008ggffffggggghhhgchf b huh bhutto the

  10. ልኑር ለቤተሠቦቸ Hayat

   አድሮ ቃሪያ ክክክክክክ

  11. GollemTube - ጎለም ትዩብ

   ቆንጆ ነው uzsel.info/video/video/3qadkq1fnZ6pmZg.html

  12. lij Amani

   Ethiopia funny vine, check this account u will love it. uploading every week. link here ---- uzsel.info/video/video/raqMpIWDnoqYiJw.html

  13. Ado Terefe

   Ya nechu wusha betam asikognal, Bashana zerun ayto ferto sirot.

  14. Tem E

   Wey na kkkkkkk

  15. Adhanet Abraha

   Wq

  16. Zaki Butt

   ትማቸላቹ ግን የንሶፈ ቀይሩት

  17. Asnakeche Yiuhne

   Beshte endegefa nesa engeba kefate tenkown mekenente ...... enaseowged wede egezeyabhre enmelse !!!🙏🙏🙏

  18. Asma Abdusomed

   እረ እንደው እዳልኝ ባሻ

  19. Ras Ras

   The death of Ethiopian language. Every conversation in most Ethiopian shows composed of English language. Is mixing English with Amharic considered as educated? Please make a conscious effort to make the show only in Amharic. Leave the English language alone.

  20. Dawit Feleke

   ድራማችሁ ቀልድ ነው የኢትዮጵያን ኢንተርኔት ለማያውቅ ነው የምትሰሩት 85% እሮጦ በሚኖርባት ሀገር ከቤት ስራ ስሩ ኪኪኪኪ ለማያውቅሽ ታጠኝ አለ በኮንፒተር የሚሰሩት ኢንተርኔቱ ተሟልቶላቸው 2 % ይሆናሉ? ይገርማል

  21. Dawit Feleke

   ሜካፕ ቀንሱ በአጠቃላይ ሁላችሁም በተለይ ሴቶቹ እንደግድግዳ አትለድፉ ትንሽ በቂ ነው በእውነት ደስ አይልም

  22. Zqed Zed

   2

  23. Solomon Wolde

   ይህ comedy drama series ይመቸኛል ; ነገር ግን ወጣቱ በሃገሩ ካለመ ,ካቀደ እና ከሞከረ ; የፍላጎቱን እንደሚያገኝ ለማስተማር በዚያው ለወጣቱ ተስፋ እንዲሰጥ አንዳንድ ግዜ ; ገፀ ባህሪዎች ; የህይወት ምኞታቸውን (passion) እንዲሳካላቸው አድርጉ

  24. Neja Karksau

   Waw arefi naw

  25. ዜድ ዜድነኝ የመርሳዋ ቀበጥ

   ያአላህ ድረማወም ወሬወም ሰለ ኩሮወናሁን ወላሂ አሁነስ ፈረሁ አላህ ሆይ እዘነትህን አትፈገን ያረህማን የዶአነን አኩዋቴ አላህ ያሳልን ይህን በላ አሜን በሎ እስኪ

  26. Chick with a Stick

   Love what you did with this! Hit us back!

  27. Mime Beza

   እስቲ ማን ነው እደኔ ኮሮና ከአለማችን ጥፍት ብሎ ያኔ ትዝ አለክ አለሽ ብሎ እደታሪክ ማውራት የናፈቀው እስቲ በላይክ ያሳየኝ መቼም ለኔ ሲሆን እጃችሁ አይታዘዝ

  28. Mohamed Ali

   👉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  29. mesfin tegene

   ዘሩ አንተን ባላይ ደስ ይለኛል ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን የተቸክበት መንገድ ገደል ያስገባክ vdieo ካንተ አይጠበቅም ባጠቃላይ ካንተ ማንም አይማርም መላጣ

  30. Moon Light

   የበዛብሕጩኸት አስጠላኝ

  31. melaku wolde

   ይህንን ቤተሰብ በጣም ነው የምወደው!!!

  32. Yared Bekele

   ቤት ያሳጣችሁ ምድሠ ከሀዲ

  33. እሙ የእናቷ ልጂ አባቷን ናፋቂ

   በጣም አሪፍ አሰተማሪ ነው

   1. NUNU tube

    እሙ የእናቷ ልጂ አባቷን ናፋቂ እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  34. ሜሪ ጎጃሜ ዋ

   ይህ ዘመን የሚያልፈው መቼ ነው

  35. jimmy addis

   I never complain about beach. I love betoch show specially!! I love reseta Like my little sister!! Don't forget to tell her how much I love her. If she say okay... .I wnat meet her when I came to Addis. But today I want say something about covid 19 I don't see no one talking about the virus is stay in the air for 3 hours please tell this information for my people. Because I say this we can't protect our self and others by only clinging our hands we have to use face mask please tell for our people. Because most of my friend they got wrong information in Ethiopia. Because I understand most of my friend they understand corona virus kill old people and they think baby's never have the virus. But the virus take any one in the world. Clinging up is not only choice stay home and safe life.

  36. Mesi neng Messi

   Susewoch sewodachew eko😍😘😘

  37. Amen Temeye

   ኣሹ ነብሴ በፍቕር ነው ምወደው ሳየው ነው ሚያስቀይ

  38. Zekiy Mussa

   ከረሰተ ፡ ፍቅረ እዞኞል ፡

  39. Zekiy Mussa

   ምንም ፡ እስከም ፡

  40. Kedir Tefera

   በተለይ በስደት ላለንው ቤተሰቦቻችን በመጨነቅ አለቁ እንባቸው እረገፈ እስኪ አላህ እንዳመጣው አላህ ይመልስልን ያረብ

  41. hindyaa hussean yaa allaah barhaa

   Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk 😆 bamednawe yatasarko

  42. بركه بركه

   👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  43. Ethiopiawiw bertu

   አሹዬ መለኛው

  44. ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ

   uzsel.info/video/video/m8iniY-EhKOKorU.html ፈጣሪ መቅሰፍት ቢልክብን ሲያንስ ነው

  45. ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ

   አይ ማምለጥ ነው የትም ብትሔድ ከፈጣሪ የትም ማምለጥ አትችልም ማምለጥ ከፈለክ በሰማዓቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ የቀለድከውን ቀልድ ለሃላፊ ብር ስትል ለሰራኸውን ፊልም ተመለስ ማሃሪ ይቅር ባይ አባት አለን ንስሐ ግባ እኔኮ የሚገርመኝ አሁን ባለፈው አድዋ እያላችሁ ደሞ ድራማ ስትሰራ ነው ተግባር ምን ዋጋ አለው ገንዘቡ ስንሞት አብሮን አይሞት

  46. zara fiker

   ☺☺☺☺

  47. Khawla Dxb

   በኦላይን

  48. Khawla Dxb

   አይቲ መማር እፈልጋለሁ

  49. Nነኝ የናቴ ናፉቂ

   አይቲ ሥልክ ቁጥራችሁ አያሥታውቅም ኮመትላይ ልቀቁልኝ

  50. Nነኝ የናቴ ናፉቂ

   ቤቶች እኮን ሠላም መጣችሁ አላህ ይጠብቀን ከዚህ ከኮሬና አላህ ይጠብቀን ያረብ። ሠላማችሁን ያብዙልን

  51. Abdela fatuma

   ባሻሲቆጣየዉነትመሠለኝ😭😭😭😭እባየንአመጣዉ

  52. lovely home b

   ኢትዮጵያ እጁኦቻን ወደ እግዝሃብሔር ታንጻ because all things are possible with God be safe ያገሬ ልጆች ጌታ ምድሪቷን ያስብ አሜን

  53. selam selam

   Kkkk

  54. Gante Molla

   ፈጣሪ ሆይ ይሕንን በሽታ ካገራችን አጥፉልኝ💚❤💛

   1. NUNU tube

    Gante Molla አሚን ገኒየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  55. hayat hayat

   አላህ ሆይ ሮመዳን መጣ መስጊድ እሚከፈትበት እሚሰገድበት ተራዊ ሷላት እምሰግድበት ቤተ ክርስቴን እሚከፈትበት አርገልን ይህን ኩረና አጥፊልን ከሮመዳን በፌት አጥፊልን እባክህ ችሎታህን እና ሀይልህን አሳይተህናል እና ማረን ይቅር በለን

   1. hayat hayat

    @NUNU tube እሺ የኔ ቆጆ

   2. NUNU tube

    hayat hayat አሚን ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  56. Rihanna Dawud

   Enantem drama mesratun makom alebachu. New weys kenante wust andu eskiyaz eyetebekachu new?

  57. alonso xavi

   Ere atakabdu hunetaw normal honoal ezi Europe hulachininim eyeseran new

  58. Sjuwuwwwu Shhwhwhwg

   እሂን መስመት ይሻላል ክክክክ

  59. Marioum Eth

   ዋዎ በጣም ደሥትላላችሁ♥👍😍

  60. Hikl Hikl

   ያረብ ይህንን በሺታ አጥፍልን

  61. Medina Megesha

   😆😆😆❤❤❤

  62. እማየ ስስቴ ኑሪልኝ ህይወቴ

   ረኡኡኡኡኡ የመዳም ምርኮኞች ስራ እደታረጋችሁ ልሞትነው በአላህ እቅልፍ የለኝ ስራብቻ ወገቤን እናልቤን ታመምኩ ያረብ ዱአ አዲርጉልኝ

  63. ababaa tsegaye

   Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo ❤❤❤

  64. H Hayu

   ደስ ይላል

  65. Justin Ludlow

   Why is bezabeh screaming, that's really disturbing ,,,may God forgive us and we'll be done from Coronavirus

  66. sehay hag

   Sewyewn keteh betasgebaw noro adega neberew

  67. አሚ tube ወሎየዋ የወረባቦዋ

   ባሻና ዘሩ ሲደዳደቡ ያሳቀው ማነው

  68. Hawa Endris

   እር ፍጣሪየ ይቅር በለን አሳብ ገዴለኝ ወላሂ መቸ ይሁን ይህ ኮርና የሚባለው የሚያልፍው አምላኬ ሆይ አተ ጠብቀን አገሬን ጠብቅልኝ 😭😭😭😭😭😭 ርመዷን ዴርሠ እንዴት ነው የምናሳልፍው መስጂዳችን በርመዷን ወር እንዴት ነው አምላኬ አተው መላ ብለን እኔስ አቅቶኛን ልጄ እዴናፍኝ ቤተሠብ እንዴናቅን እዳቀር ያገሬ ልጆች እሥኪ በያላችሁበት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሴቶች በከተማ ነን ወድሞቻችን በየ በርሃ ያላችሁ ያገሬ ልጆች አይዟችሁ አሏህ ከኛ ጋ ነው 😭😭😭😭😭😭

  69. Genet Genet

   በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  70. Emad Hamada

   ጥሩ መልክት አለው በዚው ቀጥሎ ግን እናተ. ማክስ ብትጠቀሙ መልካም ነው እጅ መታጥብ ብቻ በሽታውን አያጠፋም ምክንያቱም ስታወሩ ተቀራርባቹ ነው ምታወሩት ያዱ ትንፍሽ ለሌላው ጥሩ አይደለም ስው ማክስ ማድረግ እዳለበት እዲማር መልካም ብዬ ገምታለ

  71. God Is my strength

   አንተ ጩቅ so funny ባሻ

  72. Sina Sh

   እንኮን ደና መጣች ቤቶች በጣም አስተማሪ ነው ሻሼዬ ምነው ፊትሽ ከሳሽ በጣም ነው እምወዳቹ በርቱ አላህ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ ይጠብቅ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን

  73. Asi ye Getaa Lijji yadinnali eysuse

   Siraa siraa tilaalchu :: Siraa yelchumi Ethopiyaa 100/ 10 ''/" persenti naw Icci siraaa miserawu Keni siraa sertooi mibelaaa sintii alheee WANAWUU be Tsaloti melki Asayuuu::

  74. Fuad Jemal

   አሹ ብልሹ /ከበቡሽ

  75. Tayba Tayba

   ወይ ባሻና ዘሩ ስያስቁ

  76. Zed የማሪያም ልጅ Bb

   ሻሼ እርሥቴ አዛሉ ይቤ ሥወዳችሁ ሁላችሁንም ግን ሣላደንቅ አላልፍም ኦግዚአብሄር ይጠብቀን በያለንበት

  77. Star love 2010

   yezi drama sewoch bsaq ligeluni now , God pleas you all. from Ertriea

  78. Asሀና ጫቅሉ Asጫቅሉ

   ባሻና ዘሩ አሳቁኝ

  79. Tg Tg

   ቤተ ዬነበሩ ወደዊጪ ዊጪ ዬነበሩ ወደ ቤተ። አይ ሻሼ 😀😀😀 እናመሰግናለን ፈታ አለኩኝ

   1. Tg Tg

    @NUNU tube እሽ ቆንጆ

   2. NUNU tube

    Tg Tg ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ